ታ
የጥናት ተሳታፊ - ማርኬቲንግ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ታለንት ኮኔክት
ስለ ስራው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የምርምር ጥናት እያካሄደ ይገኛል።
መስፈርቶች
- በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ ስራ የሚፈልጉ፡ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ሪሴፕሽን፣ ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ጥቅማጥቅሞች
- ለተሳታፊዎች የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 ይደውሉ። በተጨማሪም በዚህ ማስፈንጠሪያ መመዝገብ ይችላሉ፡ https://tinyurl.com/2ndxc74f
ማሳሰቢያ፡ የስልክ ጥሪ የሚቀበለው በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ ነው።