🎴
🎴Federal Civil Service Commission 🎴
🎴Federal Civil Service Commission 🎴
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ!!
አዲስ ዘመን ጋዜጣ አርብ ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የታተመ:
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በኮንትራት እና በዝውውር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።
በመሆኑም በክፍት መደቦች ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ፤ ዝርዝር መረጃውን ከታች ከተቀመጠው ሰንጠረኝ ይመልከቱ!
ለመመዝገብ ደግሞ መስፈንጠሪያውን ( ሊንኩን) ይጠቀሙ ወይም ዋናውንና ኮፒ የትምህርትና የስራ ማስረጃችሁን ይዛችው ፍላሚንጎ በሚገኝው ዋና ማስሪያ ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
መልካም እድል!
የምዝገባ ሊንክ ፦ <a href="https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_new/" target="_blank" rel="noopener">https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_new/</a>