T
Trainee Banker - Oral Interview Call
Tsehay Bank S.C.
ስለ ሥራው
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለባሕር ዳር እና ጎንደር አካባቢ ላሉ ቅርንጫፎቹ በትሬኒ ባንከር (Trainee Banker) የሥራ መደብ ላመለከቱ እና የተሟላ መስፈርት ላሟሉ አመልካቾች የቃል ፈተና ጥሪ አቅርቧል፡፡
መስፈርቶች
- በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ማስታወቂያ አመልክተው መመዘኛዎችን በሙሉ ያሟሉ
- ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መልቀቂያ ፈተና (National Exit Exam) ውጤት ከ88% በላይ ያስመዘገቡ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በተያያዘው ዝርዝር ስማችሁ የተካተተ አመልካቾች፣ ከስማችሁ ትይዩ ባለው ቀን እና ሰዓት ባሕር ዳር ዲስትሪክት በሚሰጠው የቃል ፈተና (Interview) ላይ እንድትገኙ ተጠርታችኋል፡፡ ከባሕር ዳር እና ጎንደር ውጪ ባሉ ቅርንጫፎች የትሬኒ ባንከር ክፍት ቦታዎች ላመለከታችሁ ተወዳዳሪዎች ወደፊት የቃል ፈተና ጥሪ የሚተላለፍ መሆኑን እንገልጻለን፡፡