ን
Primary English Teacher and Vice Principal
ንስር የአዲሱ ትውልድ ትምህርት ቤት
ስለ ሥራው
ንስር የአዲሱ ትውልድ ትምህርት ቤት ለትምህርት ዘመኑ በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ መምህራንና ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
1. 1ኛ ደረጃ English መምህር (ብዛት: 2)
- BA Degree ወይም Diploma (Teaching Methodology የወሰደ/ች)
- 2 ዓመት የሥራ ልምድ
- ደመወዝ: በስምምነት
2. ምክትል ርዕሰ መምህር በኬጂ እና በ1ኛ ደረጃ (ብዛት: 2)
- EDPM ዲግሪ እና በ1ኛ ደረጃ መምህርነትና በኃላፊነት የሠራ/ች፣ ወይም በአፀደ ህፃናት በመምህርነት እና በኃላፊነት የሠራ/ች (Diploma)
- 3 ዓመት የሥራ ልምድ
- ደመወዝ: በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች እስከ October 23, 2026 ድረስ በሥራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ጽሕፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
አድራሻ: ሰሚት ኮንዶሚኒየም ወደ ሦስተኛ በር መሄጃ ሳንሻይን ፋውንዴሽን (እያሱ መሸጫ) በስተቀኝ 30 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር:
- 0911483584
- 0911426292