የ
የድርጅቱ ስም: Habte Garment and Printing (ብራንድ ስም: WANAW)
★ የስራ ማስታወቂያ - የጽዳት ሰራተኛ
የድርጅቱ ስም: Habte Garment and Printing (ብራንድ ስም: WANAW)
✅ የስራ መደብ: የጽዳት ሰራተኛ
■ የስራው ዝርዝር መረጃ
● ጾታ: ሴት
● የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
● ደሞዝ: ከ 4,500 - 5,000 ብር
● አድራሻ: ቦሌ ደምበል
□ እንዴት ማመልከት ይቻላል?
መስፈርቱን የምታሟሉና ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በሚከተለው ስልክ ቁጥር በመደወል መመዝገብና መነጋገር ትችላላችሁ፦
📞 ስልክ: +251924689768