N
የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር
Not Specified
ስለ ስራው
ድርጅቱ በክፍት የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር የስራ መደብ ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ለብዙ ደንበኞች በተከታታይ የስልክ ጥሪ ማድረግ
- ስለ ድርጅቱ አገልግሎቶች ለደንበኞች መረጃ መስጠትና ደንበኞችን ማሳተፍ
- ከደንበኞች የሚመጡ ጥሪዎችን መቀበልና በትህትና መመለስ
- የተደረጉ ጥሪዎችንና የደንበኞችን ምላሽ መመዝገብና ሪፖርት ማድረግ
- የደንበኞችን ጥያቄዎች መረዳትና ተገቢውን ምላሽ መስጠት
- የደንበኞችን መረጃ በትክክል መያዝ
- የደንበኞችን ቅሬታዎችና ችግሮች በትህትና መቀበልና ለሚመለከተው ክፍል ማስተላለፍ
- የደንበኞችን ፍላጎትና አስተያየት መሰብሰብ
- የድርጅቱን የጥሪ አሰራርና የደንበኛ አገልግሎት መመሪያዎች መከተል
- የደንበኞችን የግል መረጃ በሚስጥር መጠበቅ
መስፈርቶች
- በማንኛውም የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች
- ከ 0 እስከ 1 ዓመት የስራ ልምድ
- የሚፈለገው ብዛት፡ 3
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ፡ 7000.00
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ። አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የሚገኙበትን ስልክ ቁጥር በመጥቀስ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
የማመልከቻው የመጨረሻ ቀን፡ November 9, 2026