የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
ስለ ስራው
በተለያዩ የስራ ዘርፎች በዜሮ አመት እና በተለያየ የስራ ልምድ ደረጃ በርካታ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ ቦታዎች በአዲስ አበባ እና በአካባቢው የሚገኙ ናቸው።
መስፈርቶች
- ለNGO: በማንኛውም የትምህርት ደረጃ፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ለሽያጭ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ለእራይድ ሹፌር: 8ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ለጉዳይ ማስፈፀም: 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ለክሊኒክ ሪሴፕሽን: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ለቸኮሌት ፋብሪካ: 8ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ለማርኬቲንግ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ለአካውንቲንግ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ለመስተንግዶ: የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ለኦፕሬተር: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ለሰራተኛ እጩ ምልመላ የመስክ ሰራተኛ / ጀማሪ የስልክ ኦፕሬተር እና የእንግዳ አቀባበል: 10-12ኛ ክፍል ወይም በማንኛውም ሙያ ዲግሪ፣ እድሜ ከ25-45
ጥቅማ ጥቅሞች
- ለተወሰኑ የስራ መደቦች የትራንስፖርት ሰርቪስ እና የቀን ገቢ አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ: ሚክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603
ስልክ ቁጥር: 0929772025 / 0996600058
ቴሌግራም: Telegram Channel
Telegram Channel