P
Mobile Phone Technician Assistant
Private Client
ስለ ስራው
በመገናኛ አካባቢ በሞባይል ጥገና አጋዥነት በሙሉ ጊዜ ተቀጥሮ ለመስራት ፍላጎት ያላቸው 4 ጀማሪ ሰራተኞች ይፈለጋሉ።
ኃላፊነቶች
- በሞባይል ጥገና አጋዥነት መስራት
መስፈርቶች
- ዕድሜ ከ 18 እስከ 20 ዓመት
- ለመገናኛ የስራ ቦታ ቅርብ የሆነ
- እጅግ በጣም ፈጣን የሆነ
- የፋይዳ መታወቂያ ያለው
- ዋስትና ማቅረብ የሚችል
- የትምህርት ደረጃ ወይም የስራ ልምድ አይጠይቅም
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ በስምምነት