S
Sales for tiktok live
Star market
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Bachelor’s Degree
Experience: Intermediate
Vacancies: 5
Skills: Sales Analysis, Sales, Sales Enablement, Sales Development, Sales And Marketing Audit Platform
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ!
- የTikTok Live የሽያጭ አቅራቢ (Female Live Sales Host) እንፈልጋለን!
በTikTok Live ላይ ምርቶችን በማስተዋወቅና ከደንበኞች ጋር በመገናኘት ሽያጭ ማሳደግ የምትችል፣ ቀልጣፋ እና ተናጋሪ የሆነች ሴት የሽያጭ ባለሙያ እንፈልጋለን።
- የሥራ መስፈርቶች
- በራስ መተማመን ያላትና በንቃት መናገር የምትችል።
- ከደንበኞች ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት የምትችል።
- ምርቶችን በሚስብ መንገድ ማቅረብና መሸጥ የምትችል።
- በTikTok Live ላይ በንቃት መስራት የምትወድ።
- ታታሪ፣ ተግባቢና ኃላፊነት የምትወስድ።
- ደመወዝ፦ 5,000 ብር በወር + ጥሩ ከሚባል ኮሚሽን ጋር
የሥራ ፈረቃ
- የመጀመሪያ ፈረቃ፦ ከጠዋቱ 1:00 እስከ 9:00
- የሁለተኛ ፈረቃ፦ ከጠዋቱ 9:00 እስከ ከሰዓቱ 2:00 በሳምንት የሚቀያየር
- የሥራ ቦታ፦ ገርጂ (Gerji)