አ
የሥራ ፈላጊዎች አስተያየት መጠይቅ
አፍሪወርክ
ስለ ሥራው
አፍሪወርክ የሥራ ፈላጊዎችን የሥራ ፍለጋ ጉዞ ቀላልና ትርጉም ያለው ለማድረግ እና የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት ነው። የሥራ ፈላጊዎችን ተግዳሮቶችና ፍላጎቶች በመረዳት የተሻለ ተሞክሮ ለመገንባት ያለመ ነው።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
መጠይቁን እዚህ ይሙሉ፦ Apply Here (Google Form)