✅
✅ የስራ መደብ 1: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው።
✅ የስራ መደብ 1: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
■ የትምህርት ደረጃ: የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰደች
- የስራ ልምድ: ቢያንስ 6 ወር
- ተፈላጊ ችሎታ: የሀገር ውስጥና የውጭ ምግቦችን እንዲሁም እንደ አጥሚት፣ ቡላ እና ገንፎ ያሉ የአራስ እናት ምግቦችን ማዘጋጀት የምትችል
- ደሞዝ: በስምምነት / ሳቢ
- የስራ አይነት: በመኖሪያ ቤት ውስጥ (Home Care)
- የስራ ሰዓት: ቀን ውሎ
- ፆታ: ሴት
🛑 የስራ ቦታ: ጣፎ CCD እና መገናኛ
✅ የሥራ መደብ 2: ሞግዚት / ነርስ / ሚድዋይፍ
■ የትምህርት ደረጃ: የሞግዚትነት ስልጠና የወሰደች፣ ወይም በነርሲንግ / ሚድዋይፈሪ ዲፕሎማ ያላት
- የስራ ልምድ: ቢያንስ 6 ወር
- ተፈላጊ ችሎታ: አራስ ህፃናትን በጥንቃቄ መያዝና መንከባከብ የምትችል
- ደሞዝ: በስምምነት / ሳቢ
- የስራ አይነት: በመኖሪያ ቤት ውስጥ (Home Care)
- ብዛት: እንደ ፍላጎቱ
- ፆታ: ሴት
🛑 የስራ ቦታ: ጃክሮስ፣ መገናኛ እና አያት
📌 ማሳሰቢያ: ለሰሚት አካባቢ ከ2 – 11 ሰዓት በቀን ውሎ የሚሰራ ሲሆን፣ ከስራ ቦታው አቅራቢያ የምትኖሩና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።
📩 የምዝገባ ሁኔታ:
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን @LarsatArasPackageHR ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።
👉 @LarsatArasPackageHR