የ
የተለያዩ ክፍት የሥራ መደቦች
About the Role
በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በዜሮ ዓመት እና በልምድ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሥራ ቦታዎች በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ናቸው።
Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ ከማንበብና መጻፍ ጀምሮ፣ 8ኛ፣ 10ኛ፣ 12ኛ ክፍል፣ ዲፕሎማ እና ዲግሪ (እንደ የሥራ መደቡ)
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት / ለሆቴል ሱፐርቫይዘር 1+ ዓመት / ለዋና እና እረዳት ሼፍ 2 ዓመት በላይ
Benefits
- እንደየሥራ መደቡ የቤት አበል፣ ኮሚሽን፣ የቀን ገቢ፣ የትራንስፖርት ሰርቪስ እና የማደሪያ ቦታ
How to Apply
አድራሻ: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 651 በአካል ቀርበው ያመልክቱ።
ለበለጠ መረጃ:
0948060271
0969288483
Telegram Channel