የተለያዩ የዜሮ ዓመት ክፍት የስራ መደቦች
ስለ ስራው
በተለያዩ የስራ ዘርፎች ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው ፈላጊዎች ተፈላጊ ሆነዋል። ስራዎቹ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGO)፣ ሽያጭ፣ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ሹፌርነት፣ ክሊኒክ ሪሴፕሽን፣ ፋብሪካ እና ሌሎች የስራ ዘርፎችን ያካትታሉ።
መስፈርቶች
- NGO: በማንኛውም የትምህርት ደረጃ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 25,000 - 35,000 ብር፣ አዲስ አበባ
- ሽያጭ: 10ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 10,000 ብር + ኮሚሽን፣ የስራ ሰዓት 2:30 - 11:00፣ ልደታ፣ ሳርቤት፣ ቦሌ እና በአቅራቢያ
- ራይድ ሹፌር: 8ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 8,000 ብር + የቀን ገቢ 700 ብር፣ ፆታ ወንድ፣ ሙሉ ቀን፣ አዲስ አበባ
- ጉዳይ ማስፈፀም: 10ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 15,000 ብር + የቀን ገቢ 400 ብር፣ የስራ ሰዓት 2:30 - 8:00፣ አዲስ አበባ
- የክሊኒክ ሪሴፕሽን: 10ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 15,000 ብር፣ ፆታ ሴት፣ የስራ ሰዓት 2:30 - 11:00፣ አዲስ አበባ
- ቸኮሌት ፋብሪካ: 8ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 12,000 ብር + የቀን ገቢ 200 ብር፣ በፈረቃ
- ማርኬቲንግ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 25,000 ብር፣ የስራ ሰዓት 2:30 - 11:00፣ አዲስ አበባ
- አካውንቲንግ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 25,000 ብር፣ የስራ ሰዓት 2:30 - 11:00፣ አዲስ አበባ
- መስተንግዶ: የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ በስምምነት፣ በ 2 ፈረቃ፣ ልደታ፣ ቦሌ፣ ስቴድየም
- ለውጪ ድርጅት ኦፕሬተር: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 15,000 ብር + የቀን ገቢ 200 ብር፣ በፈረቃ
ጥቅማ ጥቅሞች
- የሰርቪስ አገልግሎት (ለቸኮሌት ፋብሪካ እና ለውጪ ድርጅት ኦፕሬተር)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603
ለበለጠ መረጃ:
0929772025
0996600058
Telegram Channel