P
TikTok Live Host and Controller
Private Client
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Not Required
Experience: Junior
Vacancies: 1
Skills: Selling Product Benefits
የስራ ዕድል!
TikTok Live Host & Control
ተግባቢ፣ ታታሪ እና በኃላፊነት መስራት የምትችል ሰው እንፈልጋለን።
የስራ ድርሻ
• TikTok Live መግባት
• Live Control ማድረግ
• ከተመልካቾች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
የስራ ሰዓት: 2:00 – 11:00
የስራ ቦታ: 22 ጎላጉላ አካባቢ
ደመወዝ: 7,000 ብር + ኮሚሽን
የTikTok Live ልምድ ያላቸው ቅድሚያ ያገኛሉ!
ለበለጠ መረጃ:
0911 272 000