ታ
የጥናት ምርምር ተሳታፊ
ታለንት ኮኔክት
ስለ ስራው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል።
መስፈርቶች
- በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ስራ የሚፈልጉ፡ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ሪሴፕሽን፣ ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ጥቅማ ጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ባለው ጊዜ ውስጥ በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 ይደውሉ፣ ወይም በ https://tinyurl.com/2ndxc74f ይመዝገቡ።