የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክል አሽከርካሪ
Trego X Trading PLC
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Not Required
Experience: Junior
Vacancies: 20
Skills: Customer Relations
የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክል አሽከርካሪ
Trego X Trading PLC
Addis Ababa, Ethiopia
Job Description
የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክል አሽከርካሪዎች መሆን ይፈለጋሉ!
ትሬጎ ኤክስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Trego X Trading PLC) የዴሊቨሪ ኤሌክትሪክ ሞተርሳይክል አሽከርካሪዎች ይፈለጋሉ!
ትሬጎ ኤክስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የማድረስ (Delivery) ስራዎቹን በስፋት እያጠናከረ ሲሆን፣ እያደገ ያለውን ቡድናችንን ለመቀላቀል ፈቃደኛ እና ተነሳሽነት ያላቸውን የሞተርሳይክል አሽከርካሪዎች ይፈልጋል።
እኛ የምናቀርበው ጥቅማጥቅም
• በሞተርሳይክል ባለቤትነት ፕሮግራም ላይ የመሳተፍ ዕድል (መስፈርቱን ለሚያሟሉ)
• በያንጎ (Yango) በኩል አስተማማኝ እና ቀጣይነት ያለው የማድረስ ስራ
• አስተማማኝ የቋሚ ገቢ ዕድል
• በስራ አፈፃፀም ላይ የተመሰረቱ ማበረታቻዎች (Incentives)
• ሙያዊ ስልጠና እና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ
• የፕሮግራሙን መስፈርቶች በተሳካ ሁኔታ ሲያጠናቅቁ የሞተርሳይክሉ ባለቤት የመሆን ዕድል
የወር ገቢ
90000 + weekly Bonus
ዝቅተኛ መስፈርቶች
• ህጋዊ የሞተርሳይክል መንጃ ፈቃድ ወይም ፋይዳ ያለው/ያላት
• የአዲስ አበባ የቀበሌ የነዋሪነት መታወቂያ ያለው / ያላት
• ጥሩ የደንበኛ አያያዝ ክህሎት እና አቀራረብ
ኃላፊነት የሚሰማው/ዋ እና እሙን (ታማኝ)
• በሙሉ ሰዓት (Full-time) ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች
• ለደህንነት እና ለሙያዊ ስነ-ምግባር ቁርጠኛ የሆነ/ች
ዛሬውኑ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ!
https://tinyurl.com/2rvtuktu