A
Afriwork Live የሲቪ ዝግጅት ክፍለ ጊዜ
Afriwork
ስለ ሚናው
ቀጣሪዎችን የሚስብ ሲቪ (CV) እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል በቀጥታ የሚማሩበት የ AFRIWORK LIVE መርሃ ግብር። በዚህ ክፍለ ጊዜ የአፍሪወርክ CV አሞላል፣ የትምህርትና የስራ ልምድ አቀራረብ እንዲሁም ክህሎትና ብቃትን ጎልቶ እንዲታይ የማድረግ ዘዴዎች ይዳሰሳሉ።
መስፈርቶች
- የአፍሪወርክ ፕሮፋይሉን ማሻሻል የሚፈልግ ማንኛውም ስራ ፈላጊ
- አዲስ ተመራቂዎች እና ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት በቀጥታ በቴሌግራም ይከታተሉ።
ድረ-ገጽ፡ afriworket.com