ያ
ያለፈው ቅዳሜ አፍሪወርክ ቢሮ ያልነበራችሁ የHR ባለሙያዎች... አመለጣችሁ!!! 💯🔥
ያለፈው ቅዳሜ አፍሪወርክ ቢሮ ያልነበራችሁ የHR ባለሙያዎች... አመለጣችሁ!!! 💯🔥
"ሰራተኞች ሲለቁ ተጠያቂው HR ነው... " በሚል ከ [Adiam Meles](<a href="https://www.linkedin.com/in/adiam-meles-9498a7295/" target="_blank" rel="noopener">https://www.linkedin.com/in/adiam-meles-9498a7295/</a>) ጋር ያደረግነው ውይይት እጅግ አስገራሚ ነበር!
HR ህግን (Compliance) ብቻ ሳይሆን Everything ሚዛን ላይ ማስቀመጥ እንዳለበት እና ሰራተኞች "ወጪ" ሳይሆኑ "ኢንቨስትመንት" መሆናቸውን በተግባር የተወያየንበት መድረክ ነበር። የነበረውን ድባብ ከምስሎቹ ማየት ትችላላችሁ! 📸
በቀጣዩ ምርጥ ዝግጅታችን ላይ ለመሳተፍ እና ወንበርዎን አስቀድመው ለመያዝ (Pre-register) አሁኑኑ ይመዝገቡ👇 🔗 <a href="https://forms.gle/2c1Ds7T5uEgVa7RRA" target="_blank" rel="noopener">Apply Here (Google Form)</a>