የ
የማህበራዊ ሚዲያ ማስተዋወቅ አገልግሎት
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል ላይ ድህረ ገጾችን፣ ምርትና አገልግሎቶችን እንዲሁም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ለብዙዎች ተደራሽ የማድረግ የማስተዋወቅ ስራ።
ኃላፊነቶች
- የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያዎችን መለጠፍ
- የሽያጭ እና የድርጅት ማስተዋወቅ ስራዎችን ማከናወን
- ድህረ ገጾችን እና ትምህርታዊ ይዘቶችን ማስተዋወቅ
- ኮንሰርቶችን እና ዝግጅቶችን ማስተዋወቅ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አገልግሎቱን ለማግኘት በቴሌግራም @Eyyiba በኩል ያነጋግሩ።