S
Supervisor
SACON Movers & Cleaning
ስለ ሥራው
SACON Movers & Cleaning የዕለት ተዕለት የማዛወር፣ የማሸግ እና የጽዳት ሥራዎችን የሚቆጣጠሩ፣ ሠራተኞችን የሚያስተባብሩ እና የአገልግሎት ጥራትን የሚያረጋግጡ ኃላፊነት የሚሰማቸው ሱፐርቫይዘሮችን ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የሠራተኞችን ሥራ መቆጣጠርና ማስተባበር
- የማዛዋወር፣ የማሸግና የጽዳት ሥራዎችን መምራት
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
- ሠራተኞችን መከታተል እና የስራ ሁኔታ ሪፖርት ማቅረብ
መስፈርቶች
- ሰርተፍኬት ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት
- ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
- የአመራር፣ የግንኙነትና የማስተባበር ችሎታ
- ታማኝነትና ኃላፊነት የመወጣት ችሎታ
ጥቅማ ጥቅሞች
- የወር ደመወዝ እና ኮሚሽን
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ማመልከቻቸውን በተዘጋጀው የማመልከቻ መንገድ ማስገባት ይችላሉ።