ተ
Receptionist
ተውባ ቱር ኤንድ ትራቭል
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Diploma
Experience: Junior
Vacancies: 1
Skills: Basic Internet Skills, Language Education
ተውባ ቱር ኤንድ ትራቭል የኡምራ ጉዞ አስጊብኚ ድርጅት ሲሆን ሙሰሊም ምእመናንን ከኢትዮጽያ ሰብስቦ ወደ ሳኡዲ አረቢያ በመውሰድ የኡምራ አገልግሎትን ያሰጣል። በመሆኑም ለዚህ ስራው ይረዳው ዘንድ ተውባ አንድ ሙስሊም የሆነች ሴት ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላትን ቀጥሮ በቢሮው ውስጥ እንግዶችን እንድትቀበልና አስፈላጊ መረጃዎችን ለደንበኞቻችን እንድትገልጽ ይፈልጋል።